1. የፃም አገልግል ኖርማል ……………. 3500 ብር
ምስር ቀይ ፣ ክክ አልጫ ፣ ጎመን ፣ ፎሶልያ ፣ ቃርያ ስንግ ፣15 እንጀራ ፣ ቺፕስ
2. የፃም አገልግል እስፔሻል …………… 4500 ብር
ሽንብራ አሳ ፣ ምስር ፣ ድፍን ምስር ፣ ክክ አልጫ ፣ ድንች በካሮት ፣ ጎመን ፣ ፎሶልያ ፣ ቃርያ ስንግ ፣ ሳንቡሳ ፣ 20 እንጀራ ፣ ቺፕስ
3. ሀላል የአሳ አገልግል ……………….. 7000 ብር
አሳ ቀይ ወጥ ፣ ሽንብራ አሳ ፣ አሳ ኮተሌት ፣ ቱና ፍርፍር ፣ እንቁላል ፣ ሳንቡሳ ፣ ቺፕስ
ማድረሻ በነፃ
1. የፍስክ አገልግል ኖርማል ……………. 4000 ብር
ቀይ ስጋ ወጥ ፣ አልጫ ስጋ ወጥ ፣ ጎመን በስጋ ፣ የተቀቀለ እንቁላል ፣ 15 እንጀራ
2. የፍስክ አገልግል እስፔሻል …………… 5000 ብር
ጥብስ ፣ ቀይ ስጋ ወጥ ፣ ጥብስፍርፍር ፣ አልጫ ስጋ ወጥ ፣ምንቸት ፣ ጎመን በስጋ ፣ ሚኒቦል ፣ የተቀቀለ እንቁላል ፣ 20 እንጀራ
3. ልዩ እስፔሻል አገልግል + ክትፎ …….. 7000 ብር
ጥብስ ፣ ቀይ ስጋ ወጥ ፣ ጥብስፍርፍር ፣ አልጫ ስጋ ወጥ ፣ምንቸት ፣ ጎመን በስጋ ፣ ሚኒቦል ፣ የተቀቀለ እንቁላል ፣ ክትፎ ፣ አይብ ፣ ቆጮ ፣ ጎመን ፣ 20 እንጀራ
1. ልዩ እስፔሻል አገልግል + ክትፎ …….. 7000 ብር
ጥብስ ፣ ቀይ ስጋ ወጥ ፣ ጥብስፍርፍር ፣ አልጫ ስጋ ወጥ ፣ምንቸት ፣ ጎመን በስጋ ፣ ሚኒቦል ፣ የተቀቀለ እንቁላል ፣ ክትፎ ፣ አይብ ፣ ቆጮ ፣ ጎመን ፣ 20 እንጀራ
1. ሙሉ ዶሮ ወጥ ……………. 4000 ብር
ምርጥ ዶሮ ወጥ ፣ የዶሮ አጥንት ፣ 12 እንቁላል ፣ አይብ እና 15 እንጀራ
2. ሙሉ ዶሮ አሮስቶ ………….. 4000 ብር
3. ሙሉ የበግ አሮስቶ ………… 15000 ብር
አምስት ማባያዎች አሉት ለ 20 / ሀያ ሰው ዘና አድርጎ ይበቃል
Accepted payment methods :
Copyright © 2020-2029 ktfoodscatering.com. All Rights Reserved. Powered by Creative webET
Forms & SEO by AO+ Technologies