04

ከ 50 ሠው ጀምሮ እስከ 5,000 ሠው ድረስ ለሚታደምበት ማንኛውም አይነት ፕሮግራም ጣፋጭ ምግቦችን ከነፃ መስተንግዶና የተሟላ ዘመናዊ እቃዎች ጋር ያሉበት ቦታ እናቀርባለን ።

Browse recipe  by category

የጾም እና የፍስክ ቡፌ

ከ1ኛ እስከ 4ኛ ደረጃ ልዩ ልዩ የፃም እና የፍስክ እንዲሁም የሀገር ውስጥ እና የውጭ ምግቦችን ደረጃቸውን በጠበቁ እቃዎች ከልዩ መስተንግዶ ጋር ያሉበት ድረስ ያቀርብልዎታል

ክትፎ ከነ አጃቢዎቹ

ከ30 ሰው በላይ ዘና አድርጎ የሚጋብዝ ልዩ የኬቲ ስፔሻል ክትፎ ከነ አጃቢዎቹ ጥቅል / ፓኬጅ

ስናክ / ኮክቴል

ለ30 ሰዎች የሚበቃ 15 አይነት ልዩ ልዩ ስናኮች አሰናድተን ያሉበት ቦታ ድረስ በተመጣጣኝ ዋጋ ከሙሉ እቃ እና መስተንግዶ ጋር ፕሮግራሞን እናደምቅልዎታለን

ከደንበኞች አስተያየት በጥቂቱ

man
Ashenafi Zeleke

እሺ ወንድሜ በእውነት ያለማጋነን ደስ እያለቸው ነበር የተጋበዙልን በቃ ዘይቱም ሁሉ ነገሩም አይረብሽም ሲሉ ነበር ያው እኔ የቀረበልኝን ከመብላት ውጪ ጠለቅ ያለ እውቀት የለኝም ግን በጣም ምርጥ ተወዳጅ ምግብ ነው በርቱ ቅርጫፍ ግን ቢበዛ ይመረጣል

Yemi

የአገልግል ምግብ ዝግጀታችሁ በጣም ጥሩ ነዉ በተለይ እሰፔቫል ምግብ በጣም በጣም ጥሩ ማራኪ ብዙዎች የተደመሙበት ነዉ ያለማጋነን ሳይሆን የሆነዉን ነው የምንመሰክረው በርቱ እጃችሁ አይቀየር ተባረኩ አኮራችሁን አማቼቸ ቤት ነበር የወሰዱኩት።

Tena

በጣም አመሰግናለሁ . ሁሉም በጥሩ እና በሰዓቱ ደርስዋል

Mahi

Arif neber 👏😍

Wendosen

Amesgnalhu ! Betam aref nber birtu 🙏🙏🙏

Born again. Believe in Jesus

በጣም ደስ ይላል። ለሁሉም share አደርጋለው። እኔም እጠቀማለው።

Meron Dereje

Your food and service is the best keep it up 👍 thank you so much

Edna AB

Many thanks for all the excellent service

Eskedar Mulugeta Designation

It's very great service.they came on time and on the exact locations,and the guys are very humble🙏

Takele

ሰላም ሰላም ኬቲ ኬተሪንጎች ትናንት በነበረው ትህዛዝ በጣምደስተኛ ነበርኩ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ ቤተሰብ

Hermella

I wanted to say how happy and grateful I am for the fantastic catering service provided by your team at my graduation The whole experience was truly amazing, from the way you communicated with us to the delicious food and beautiful presentation. Your staff members were friendly and made sure everyone had a great time. Overall, your catering service was excellent and I would highly recommend it to others. Thank you for making our event so special.

Testimonial #1 Designation

Review Text

  ደንበኞቻችን

  ዝግጅት ሊያደረጉ አስበዋል ?

  ያግኙን

  Location

  Kt Catering& Agelgil
  Ayat, Addis Ababa, Ethiopia

  Phone

  +251-927-17-17-67
  +251-988-19-33-86

  Work Hour

  Sunday-Sunday
  24Hour

  Follow Us !

  የማዘዣ ቅፅ

  አገልግል

  የፃም አገልግል

  የፍስክ አገልግል

  የዶሮ እና በግ አገልግል

  የድግስ ጥቅሎች

  የተሟላ የሰርግ ድግስ ጥቅሎች

  ለድንገተኛ ሀዘን

  የልደት ፓኬጅ

  ልዩ የቤተሰብ ፓኬጅ

   Done

  ትዕዛዝዎ ተላልፏል!
  ስለመረጡን እናመሰግናለን! ሰራተኞቻችን በ30 ደቂቃ ደውለው ትዕዛዞትን ያረጋግጣሉ ።